Certificate Program

Overview

  • ኮርስ 6
  • ቆይታ 15 ቀናት
  • ለመማር ቅድመ ሁኔታ No
  • ቋንቋ አማርኛ
  • ሞዳሊቲ 100% ኦንላይን
  • ምዘና ክለሳ ጥያቄ እና ማጠቃለያ ፈተና
የስልጠናው ዓላማ
  • ስልሳ ስድስቱ መጽሐፍት የእግዚአብሔር ቃል መሆናቸውን ማረጋገጥ
  • የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ለሁሉም የሚለውን የኮሌጁን መሪ ቃል ተፈጻሚ ለማድረግ
  • ተማሪዎች ጠንካራ የጸሎት ሕይወት እንዲገነቡ ለማገዝ
  • ተማሪዎች በክርስቶስ ኢየሱስ የተሰራላቸውን እውነት እንዲረዱ እና እንዲኖሩ ለማገ
  • በመጽሐፍ ቅዱስ አጠናን ወቅት የመንፈስ ቅዱስ ሚናን ለማጉላት
  • የክርስቲያኖች ዕድገት በነገር ሁሉ እንዲገለጥ ለማድረግ
የስልጠናው ውጤት
  • በጸሎት እና በመንፈሳዊ ሕይወት ዕድገት አዲስ ጅማሮ ማድረግ
  • የእግዚአብሔርን ቃል የሚያነብ እና የሚወድ ተማሪ ማድረግ
  • የኮሌጁን ዲፕሎማ፣ ዲግሪ እና ማስተርስ ፕሮግራም እንዲጀምሩ መርዳት

የኮርስ ዝርዝር

    • 1.የእግዚአብሔር ቃል፦ 66ቱ መጽሐፍት የእግዚአብሔር ቃል መሆናቸውን ማረጋገጥ
    • 2.የመጽሐፍ ቅዱስ አጠናን፦ የመጽሐፍ ቅዱስ አጠናን መርሆዎችን ከመንፈስ ቅዱስ መገለጥ ጋር ለማዛመድ
    • 3. ሕግ እና ጸጋ የሕግ እና ጸጋ ሚዛናዊ እይታ ለመያዝ የሚጠቅም
    • 4. ጸሎት ጠንክራ የጸሎት ሕይወት ለመገንባት የሚጠቅም
    • 5. ራስን ማወቅ ራስን ለማወቅ መጽሐፍ ቅዱሳዊ መንገድ
    • 6. ሁለንተናዊ ዕድገት ክርስቲያኖች ማደግ ያለባቸው የሕይወት ዘርፎች ለመረዳት

አስተማሪዎች

ዕጩ ዶክተር ልዑልሰገድ ለማ
መምህር

በኤሌክትሪካል እና ኮምፒውተር ኢንጂነሪንግ ከዲላ ዩኒቨርሲቲ በባችለርስ ኦፍ ሳይንስ፣ በማስተርስ በተግባራዊ ስነመለኮት ከኢንተርናሽናል ሚሽን ሴሚናሪ እና ከኤስ ዩኤም ሴሚናሪ ኮሌጅ በባይብሊካል ስነመለኮት በማስተርስ የተመረቀ ሲሆን አሁን በቴራፎን ዩኒቨርሲቲ በባይሊካል ስነመለኮት በዶክትሬት ዲግሪ እያተማሩ ይገኛሉ።

ዳግማዊ በቀለ
መምህር

ስነመለኮት በዲግሪ ከዲያቆኒያ ስነመለኮት ኮሌጅ እና በተግባራዊ ስነመለኮት በማስተር ከሆሊስቲክ የመጽሐፍ ቅዱስ ኮሌጅ

ወንዴየስ ጎአ
ኤስዩ ኤም ሴሚናሪ ኢትዮጵያ ሴሚናሪ ዳይሬክተር

በስታስቲክስ ከጂማ ዩኒቨርስቲ፣ በስነመለኮት ከሴሎ ስነመለኮት ኮሌጅ፣ በማስተርስ ዲግርሪ በባይብሊካል ስነለመለኮት፣ በክርስቲያን ሊደርሽፕ እና በዲቪኒቲ ከኤስ ዩኤም ሴሚናሪ ኮሌጅ-አሜሪካ

ይስማው ዳንኤል
መምህር

በኤሌክትሪካል እና ኮምፒውተር ኢንጂነሪንግ ከዲላ ዩኒቨርሲቲ በባችለርስ ኦፍ ሳይንስ፣ በተግባራዊ ስነመለኮት በማስተር ከዲሳይፕል ባይብል ዩኒቨርሲቲ እና በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ከያርድስቲክ ኢንተርናሽናል ኮሌጅ ተመቀርዋል

የምዝገባ ቅደም ተከተል

Step 1-ይመዝገቡ

ምዝገባውን በዚህ ድረገጽ ያከናውኑ!

Step 2-Username እና Password ያግኙ

በተመዘገቡበት ቅጽበት Username እና Password በSMS እና በኢ-ሜይል ይደርሳል። ይህ የሚላክበት ዓላማ በኮሌጁ አፕሊኬሽን ወይም በትምህርት ሲስተም www.holisticbiblecollege.org መማር እንዲችሉ እና የኮርስ መግቢያ ኮድ(Enrollment Key) በሚሰጥበት ቀን ገብተው እንዲከታተሉ ነው።

Step 3-በቴሌግራም የባች ቻናል ይቀላቀሉ

Letter of Intent: write why you want to do Ph.D. studies in one page.